👉" ጻድቅን የሚጠላ በርሱ ያደረውን እግዚአብሔር ይጣላል።"
❤️"ጻድቅን የሚያፈቅር በርሱ ውስጥ ባለው በእግዚአብሔር ፍቅር ሠክሮ ሥላሴን በማመስገን አይደክምም፤ ስለርሱም ስለእግዚአብሔር የሚመጣበትን መከራ ሁሉ ጻድቁን አብነት በማድረግ በአኰቴት ደስ እያለው ይቀበላል። በጻድቁ ምልጃና ጸሎት በእግዚአብሔርም ቸርነት ለድል አክሊል ይበቃል።"
ገባሬ መንክራት፣ ትሩፈ ምግባራት ወገድላት፣ ርዕሰ ባሕታውያን ጻድቅ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፡ተዘከረነ፡በጸሎትከ ቅድስት እንተ ትገብር ዐቢይ ኃይለ። አሜን።
©ዘዲ/ን መልአኩ
ኅዳር ፭፣ ፳፻ወ፲፩ ዓ.ም
ሲችዋን ቸንዱ፣ ቻይና
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ