ሰኞ 12 ኖቬምበር 2018

እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ

እግዚአብሔርን የምትወድ ነፍስ ረፍቷ በእግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር ብቻ ነው። ሰዎች በዚህ ዓለም ውስጥ በሚጓዙበት መንገድ ሁሉ በእግዚአብሔር ተስፋ ወደ ማድረግ እስካልቀረቡ ድረስ ሰላም አይሆኑም።
                                  ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ
Photo:- Mark Sadek

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ