እሑድ 18 ኖቬምበር 2018

🤲የኛስ የጸሎት ሕይወት . . . ?!🤲

🙏 "ጌታችን (ቅዱስ እንጦንስን) በጸሎቱ ሁልጊዜም ደስተኛ እንዲሆን አድርጎታልና ጸሎታቱ በተሰሙለት ጊዜ በልቡ ከልክ በላይ ከፍ ከፍ የሚል ስሜት(ትዕቢት) አልነበረም፤ እንዲሁም ባልተሰሙለት ጊዜም እንኳ ፈጽሞ አያጉረመርምም ነበር፤ በሁሉም እግዚአብሔርን ያመሰግናል እንጂ"
               /መጽሐፈ ገነተ አበው ቅዱሳን
              Paradise of the holy Fathers/
  ©ዘዲያቆን መልአኩ ይፍሩ
   ኅዳር ፱/፳፻ወ፲፩ ዓ.ም
    ሲቹዋን ቸንዱ፣ ቻይና

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ